ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wallaili izaa yaghshaa
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡
- 2
وَٱلنَّهَارِ إِذَا تَجَلَّىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wannahaari izaa tajalla
በቀኑም፤ በተገለጸ ጊዜ፡፡
- 3
وَمَا خَلَقَ ٱلذَّكَرَ وَٱلْأُنثَىٰٓ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa khalaqaz zakara wal unthaa
ወንድንና ሴትን በፈጠረውም (አምላክ እምላለሁ)፡፡
- 4
إِنَّ سَعْيَكُمْ لَشَتَّىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Inna sa'yakum lashattaa
ሥራችሁ በእርግጥ የተለያየ ነው፡፡
- 5
فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَٱتَّقَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa ammaa man a'taa wattaqaa
የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡
- 6
وَصَدَّقَ بِٱلْحُسْنَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa saddaqa bil husnaa
በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤
- 7
فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلْيُسْرَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fasanu yassiruhoo lilyusraa
ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
- 8
وَأَمَّا مَنۢ بَخِلَ وَٱسْتَغْنَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa ammaa mam bakhila wastaghnaa
የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤
- 9
وَكَذَّبَ بِٱلْحُسْنَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa kazzaba bil husnaa
በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤
- 10
فَسَنُيَسِّرُهُۥ لِلْعُسْرَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fasanu yassiruhoo lil'usraa
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
- 11
وَمَا يُغْنِى عَنْهُ مَالُهُۥٓ إِذَا تَرَدَّىٰٓ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa yughnee 'anhu maaluhooo izaa taraddaa
በወደቀም ጊዜ ገንዘቡ ከእርሱ ምንም አይጠቅመውም፡፡
- 12
إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Inna 'alainaa lal hudaa
ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡
- 13
وَإِنَّ لَنَا لَلْءَاخِرَةَ وَٱلْأُولَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa inna lanaa lal Aakhirata wal oolaa
መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡
- 14
فَأَنذَرْتُكُمْ نَارًۭا تَلَظَّىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa anzartukum naaran talazzaa
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
- 15
لَا يَصْلَىٰهَآ إِلَّا ٱلْأَشْقَى
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Laa yaslaahaaa illal ashqaa
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
- 16
ٱلَّذِى كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allazee kazzaba wa tawallaa
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
- 17
وَسَيُجَنَّبُهَا ٱلْأَتْقَى
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa sa yujannnabuhal atqaa
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
- 18
ٱلَّذِى يُؤْتِى مَالَهُۥ يَتَزَكَّىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allazee yu'tee maalahoo yatazakkaa
ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡
- 19
وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُۥ مِن نِّعْمَةٍۢ تُجْزَىٰٓ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa li ahadin 'indahoo min ni'matin tujzaaa
ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡
- 20
إِلَّا ٱبْتِغَآءَ وَجْهِ رَبِّهِ ٱلْأَعْلَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Illab tighaaa'a wajhi rabbihil a 'laa
ግን የታላቅ ጌታውን ውዴታ ለመፈለግ (ይህንን ሠራ)፡፡
- 21
وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa lasawfa yardaa
ወደፊትም በእርግጥ ይደሰታል፡፡
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።