ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلسَّمَآءِ وَٱلطَّارِقِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wassamaaa'i wattaariq
በሰማዩ በሌሊት መጪውም እምላለሁ፡፡
- 2
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلطَّارِقُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maaa adraaka mattaariq
የሌሊት መጪውም ምን እንደ ኾነ ምን አሳወቀህ?
- 3
ٱلنَّجْمُ ٱلثَّاقِبُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Annajmus saaqib
ጨለማን ቀዳጁ ኮከብ ነው፡፡
- 4
إِن كُلُّ نَفْسٍۢ لَّمَّا عَلَيْهَا حَافِظٌۭ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: In kullu nafsil lammaa 'alaihaa haafiz
ነፍስ ሁሉ በእርሷ ላይ ጠባቂ ያለባት እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
- 5
فَلْيَنظُرِ ٱلْإِنسَٰنُ مِمَّ خُلِقَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fal yanzuril insaanu mimma khuliq
ሰውም ከምን እንደተፈጠረ ይመልከት፡፡
- 6
خُلِقَ مِن مَّآءٍۢ دَافِقٍۢ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Khuliqa mim maaa'in daafiq
ከተስፈንጣሪ ውሃ ተፈጠረ፡፡
- 7
يَخْرُجُ مِنۢ بَيْنِ ٱلصُّلْبِ وَٱلتَّرَآئِبِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yakhruju mim bainissulbi wat taraaa'ib
ከጀርባና ከእርግብግብቶች መካከል የሚወጣ ከኾነ (ውሃ)፡፡
- 8
إِنَّهُۥ عَلَىٰ رَجْعِهِۦ لَقَادِرٌۭ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Innahoo 'alaa raj'ihee laqaadir
እርሱ (አላህ) በመመለሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡
- 9
يَوْمَ تُبْلَى ٱلسَّرَآئِرُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yawma tublas saraaa'ir
ምስጢሮች በሚገለጡበት ቀን፡፡
- 10
فَمَا لَهُۥ مِن قُوَّةٍۢ وَلَا نَاصِرٍۢ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Famaa lahoo min quwwatinw wa laa naasir
ለእርሱም (ለሰው) ኀይልና ረዳት ምንም የለውም፡፡
- 11
وَٱلسَّمَآءِ ذَاتِ ٱلرَّجْعِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wassamaaa'i zaatir raj'
የመመለስ ባለቤት በኾነችው ሰማይም እምላለሁ፡፡
- 12
وَٱلْأَرْضِ ذَاتِ ٱلصَّدْعِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wal ardi zaatis sad'
(በበቃይ) የመሰንጠቅ ባለቤት በኾነችው ምድርም፤
- 13
إِنَّهُۥ لَقَوْلٌۭ فَصْلٌۭ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Innahoo laqawlun fasl
እርሱ (እውነትን ከውሸት) የሚለይ ቃል ነው፡፡
- 14
وَمَا هُوَ بِٱلْهَزْلِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa huwa bil hazl
እርሱም ቀልድ አይደለም፡፡
- 15
إِنَّهُمْ يَكِيدُونَ كَيْدًۭا
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Innahum yakeedoona kaidaa
እነርሱ በእርግጥ ተንኮልን ይሠራሉ፡፡
- 16
وَأَكِيدُ كَيْدًۭا
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa akeedu kaidaa
(እኔ) ተንኮልንም እመልሳለሁ፡፡
- 17
فَمَهِّلِ ٱلْكَٰفِرِينَ أَمْهِلْهُمْ رُوَيْدًۢا
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Famahhilil kaafireena amhilhum ruwaidaa
ከሓዲዎችንም ቀን ስጣቸው፡፡ ጥቂትን ጊዜ አቆያቸው፡፡
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።