ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِذَا ٱلسَّمَآءُ ٱنفَطَرَتْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Izas samaaa'un fatarat
ሰማይ በተሰነጠቀች ጊዜ፤
- 2
وَإِذَا ٱلْكَوَاكِبُ ٱنتَثَرَتْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa izal kawaakibun tasarat
ከዋክብትም ተበታትነው በወደቁ ጊዜ፤
- 3
وَإِذَا ٱلْبِحَارُ فُجِّرَتْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa izal bihaaru fujjirat
ባሕሮችም በተከፈቱና በተደበላለቁ ጊዜ፤
- 4
وَإِذَا ٱلْقُبُورُ بُعْثِرَتْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa izal qubooru bu'sirat
መቃብሮችም በተገለባበጡና (ሙታን) በተነሱ ጊዜ፤
- 5
عَلِمَتْ نَفْسٌۭ مَّا قَدَّمَتْ وَأَخَّرَتْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: 'Alimat nafsum maa qaddamat wa akhkharat
ማንኛይቱም ነፍስ ያስቀደመችውንና ያቆየችውን ታውቃለች፡፡
- 6
يَٰٓأَيُّهَا ٱلْإِنسَٰنُ مَا غَرَّكَ بِرَبِّكَ ٱلْكَرِيمِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yaaa ayyuhal insaaanu maa gharraka bi Rabbikal kareem
አንተ ሰው ሆይ! በቸሩ ጌታህ ምን አታለለህ?
- 7
ٱلَّذِى خَلَقَكَ فَسَوَّىٰكَ فَعَدَلَكَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allazee khalaqaka fasaw waaka fa'adalak
በዚያ በፈጠረህ አካለ ሙሉም ባደረገህ ባስተካከለህም፡፡
- 8
فِىٓ أَىِّ صُورَةٍۢ مَّا شَآءَ رَكَّبَكَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Feee ayye sooratim maa shaaa'a rakkabak
በማንኛውም በሻው ቅርፅ በገጣጠመህ (ጌታህ ምን አታለለህ)፡፡
- 9
كَلَّا بَلْ تُكَذِّبُونَ بِٱلدِّينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kalla bal tukazziboona bid deen
ተከልከሉ፤ በእውነቱ በፍርዱ ቀን ታስተባብላላችሁ፡፡
- 10
وَإِنَّ عَلَيْكُمْ لَحَٰفِظِينَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa inna 'alaikum lahaa fizeen
በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ፤ ስትኾኑ፤
- 11
كِرَامًۭا كَٰتِبِينَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kiraaman kaatibeen
የተከበሩ ጸሐፊዎች የኾኑ፤ (ተጠባባቂዎች)፡፡
- 12
يَعْلَمُونَ مَا تَفْعَلُونَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ya'lamoona ma taf'aloon
የምትሠሩትን ሁሉ የሚያውቁ፡፡
- 13
إِنَّ ٱلْأَبْرَارَ لَفِى نَعِيمٍۢ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Innal abraara lafee na'eem
እውነተኞቹ ምእምናን በእርግጥ በገነት ውስጥ ናቸው፡፡
- 14
وَإِنَّ ٱلْفُجَّارَ لَفِى جَحِيمٍۢ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa innal fujjaara lafee jaheem
ከሓዲዎቹም በእርግጥ በገሀነም ውስጥ ናቸው፡፡
- 15
يَصْلَوْنَهَا يَوْمَ ٱلدِّينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yaslawnahaa Yawmad Deen
በፍርዱ ቀን ይገቧታል፡፡
- 16
وَمَا هُمْ عَنْهَا بِغَآئِبِينَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa hum 'anhaa bighaaa 'ibeen
እነርሱም ከርሷ ራቂዎች አይደሉም፡፡
- 17
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا يَوْمُ ٱلدِّينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maaa adraaka maa Yawmud Deen
የፍርድ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
- 18
ثُمَّ مَآ أَدْرَىٰكَ مَا يَوْمُ ٱلدِّينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Summa maaa adraaka maa Yawmud Deen
ከዚያም የፍርዱ ቀን ምን እንደኾነ ምን አሳወቀህ?
- 19
يَوْمَ لَا تَمْلِكُ نَفْسٌۭ لِّنَفْسٍۢ شَيْـًۭٔا ۖ وَٱلْأَمْرُ يَوْمَئِذٍۢ لِّلَّهِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yawma laa tamliku nafsul linafsin shai'anw walamru yawma'izil lillaah
(እርሱ) ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።