ሁሉም ሱራዎች

ሱራ 80

He Frowned

سُورَةُ عَبَسَ

Abasa · መካኛ

ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ

ኦዲዮ
  1. 1

    بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ عَبَسَ وَتَوَلَّىٰٓ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: 'Abasa wa tawallaa.

    ፊቱን አጨፈገገ፤ ዞረም፡፡

  2. 2

    أَن جَآءَهُ ٱلْأَعْمَىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: An jaa-ahul 'a-maa

    ዕውሩ ስለ መጣው፡፡

  3. 3

    وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُۥ يَزَّكَّىٰٓ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa maa yudreeka la'allahu yaz zakkaa.

    ምን ያሳውቅሃል? (ከኀጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል፡፡

  4. 4

    أَوْ يَذَّكَّرُ فَتَنفَعَهُ ٱلذِّكْرَىٰٓ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Au yaz zak karu fatanfa 'ahuz zikraa.

    ወይም ሊገሠጽ ግሠጼይቱም ልትጠቅመው (ይከጀላል)፡፡

  5. 5

    أَمَّا مَنِ ٱسْتَغْنَىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Amma manis taghnaa

    የተብቃቃው ሰውማ፤

  6. 6

    فَأَنتَ لَهُۥ تَصَدَّىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa-anta lahu tasaddaa

    አንተ ለእርሱ (ለእምነቱ በመጓጓት) በፈገግታ ትቀበለዋለህ፡፡

  7. 7

    وَمَا عَلَيْكَ أَلَّا يَزَّكَّىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa ma 'alaika allaa yaz zakka.

    ባይጥራራ (ባያምን) ባንተ ላይ ምንም የሌለብህ ስትኾን፡፡

  8. 8

    وَأَمَّا مَن جَآءَكَ يَسْعَىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa amma man jaa-aka yas'a

    እየገሰገሰ የመጣህ ሰውማ፤

  9. 9

    وَهُوَ يَخْشَىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wahuwa yakhshaa,

    እርሱ (አላህን) የሚፈራ ሲኾን፤

  10. 10

    فَأَنتَ عَنْهُ تَلَهَّىٰ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa-anta 'anhu talah haa.

    አንተ ከእርሱ ትዝዘናጋለህ፡፡

  11. 11

    كَلَّآ إِنَّهَا تَذْكِرَةٌۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kalla innaha tazkirah

    ተከልከል፡፡ እርሷ ማስገንዘቢያ ናት፡፡

  12. 12

    فَمَن شَآءَ ذَكَرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Faman shaa a zakarah

    የሻም ሰው (ቁርኣኑን) ያስታውሰዋል፡፡

  13. 13

    فِى صُحُفٍۢ مُّكَرَّمَةٍۢ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fi suhufim mukar rama,

    በተከበሩ ጽሑፎች ውስጥ ነው፡፡

  14. 14

    مَّرْفُوعَةٍۢ مُّطَهَّرَةٍۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Marfoo'atim mutah hara,

    ከፍ በተደረገች ንጹሕ በተደረገች (ጽሑፍ ውስጥ ነው)፡፡

  15. 15

    بِأَيْدِى سَفَرَةٍۢ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Bi'aidee safara

    በጸሐፊዎቹ (መላእክት) እጆች (ንጹሕ የተደረገች)፡፡

  16. 16

    كِرَامٍۭ بَرَرَةٍۢ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kiraamim bararah.

    የተከበሩና ታዛዦች በኾኑት (ጸሐፊዎች እጆች)፡፡

  17. 17

    قُتِلَ ٱلْإِنسَٰنُ مَآ أَكْفَرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Qutilal-insanu maa akfarah.

    ሰው ተረገመ፤ ምን ከሓዲ አደረገው?

  18. 18

    مِنْ أَىِّ شَىْءٍ خَلَقَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Min aiyyi shai-in Khalaq

    (ጌታው) በምን ነገር ፈጠረው? (አያስብምን?)

  19. 19

    مِن نُّطْفَةٍ خَلَقَهُۥ فَقَدَّرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Min nutfah; khalaqahu faqad-darah.

    ከፍትወት ጠብታ ፈጠረው፤ መጠነውም፡፡

  20. 20

    ثُمَّ ٱلسَّبِيلَ يَسَّرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thummas sabeela yas-sarah

    ከዚያም (መውጫ) መንገዱን አገራው፡፡

  21. 21

    ثُمَّ أَمَاتَهُۥ فَأَقْبَرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma amatahu fa-aqbarah

    ከዚያም ገደለው፤ እንዲቀበርም አደረገው፡፡

  22. 22

    ثُمَّ إِذَا شَآءَ أَنشَرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma iza shaa-a ansharah

    ከዚያም (ማንሳቱን) በሻ ጊዜ ያስነሳዋል፡፡

  23. 23

    كَلَّا لَمَّا يَقْضِ مَآ أَمَرَهُۥ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kalla lamma yaqdi maa amarah.

    በእውነት ያንን (ጌታው) ያዘዘውን ገና አልፈጸመም፡፡

  24. 24

    فَلْيَنظُرِ ٱلْإِنسَٰنُ إِلَىٰ طَعَامِهِۦٓ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Falyanzuril insanu ilaa ta-amih

    ሰውም ወደ ምግቡ ይመልከት፡፡

  25. 25

    أَنَّا صَبَبْنَا ٱلْمَآءَ صَبًّۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Anna sabab nalmaa-a sabba.

    እኛ ውሃን ማንቧቧትን ያንቧቧን መኾናችንን፡፡

  26. 26

    ثُمَّ شَقَقْنَا ٱلْأَرْضَ شَقًّۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma sha qaqnal-arda shaqqa.

    ከዚያም ምድርን (በደካማ ቡቃያ) መሰንጠቅን የሰነጠቅን፤

  27. 27

    فَأَنۢبَتْنَا فِيهَا حَبًّۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa ambatna feeha habba

    በውስጧም እኽልን ያበቀልን፤

  28. 28

    وَعِنَبًۭا وَقَضْبًۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa 'inabaw-wa qadba

    ወይንንም፤ እርጥብ ያበቀልን፤

  29. 29

    وَزَيْتُونًۭا وَنَخْلًۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa zaitoonaw wanakh la'

    የዘይት ወይራንም ዘንባባንም፤

  30. 30

    وَحَدَآئِقَ غُلْبًۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa hadaa-iqa ghulba

    ጭፍቆች አትክልቶችንም፤

  31. 31

    وَفَٰكِهَةًۭ وَأَبًّۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa faki hataw-wa abba.

    ፍራፍሬንም ገለባንም፤ (ያበቀልን መኾናችንን ይመልከት)፡፡

  32. 32

    مَّتَٰعًۭا لَّكُمْ وَلِأَنْعَٰمِكُمْ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Mata'al-lakum wa li-an'amikum.

    ለእናንተም ለእንስሶቻችሁም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ (ይህን ሠራን)፡፡

  33. 33

    فَإِذَا جَآءَتِ ٱلصَّآخَّةُ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Faiza jaa-atis saakhah.

    አደንቋሪይቱም (መከራ) በመጣች ጊዜ፤

  34. 34

    يَوْمَ يَفِرُّ ٱلْمَرْءُ مِنْ أَخِيهِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Yauma yafir-rul mar-u min akheeh

    ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤

  35. 35

    وَأُمِّهِۦ وَأَبِيهِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa ummihee wa abeeh

    ከናቱም ካባቱም፤

  36. 36

    وَصَٰحِبَتِهِۦ وَبَنِيهِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa sahi batihee wa baneeh.

    ከሚስቱም ከልጁም፤

  37. 37

    لِكُلِّ ٱمْرِئٍۢ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍۢ شَأْنٌۭ يُغْنِيهِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Likul limri-im-minuhm yaumaa-izin shaa nuy-yughneeh

    ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን (ከሌላው) የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡

  38. 38

    وُجُوهٌۭ يَوْمَئِذٍۢ مُّسْفِرَةٌۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wujoo huny-yauma-izim-musfira;

    ፊቶች በዚያ ቀን አብሪዎች ናቸው፤

  39. 39

    ضَاحِكَةٌۭ مُّسْتَبْشِرَةٌۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Dahi katum mustab shirah

    ሳቂዎችም ተደሳቾችም ናቸው፡፡

  40. 40

    وَوُجُوهٌۭ يَوْمَئِذٍ عَلَيْهَا غَبَرَةٌۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa wujoohuy yauma-izin 'alaiha ghabar a

    ፊቶችም በዚያ ቀን በላያቸው ላይ ትቢያ አልለባቸው፤

  41. 41

    تَرْهَقُهَا قَتَرَةٌ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Tarhaquha qatarah.

    ጥቁረት ትሸፍናቸዋለች፤

  42. 42

    أُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْكَفَرَةُ ٱلْفَجَرَةُ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ulaa-ika humul-kafa ratul-fajarah.

    እነዚያ እነሱ ከሓዲዎቹ አመጸኞቹ ናቸው፡፡

የትርጉም እትም፦ am.sadiq

የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።

ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።

የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።

He Frowned — Islam Word