ሁሉም ሱራዎች

ሱራ 94

The Relief

سُورَةُ الشَّرۡحِ

Ash-Sharh · መካኛ

ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ

ኦዲዮ
  1. 1

    بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Alam nashrah laka sadrak

    ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡

  2. 2

    وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa wa d'ana 'anka wizrak

    ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡

  3. 3

    ٱلَّذِىٓ أَنقَضَ ظَهْرَكَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allazee anqada zahrak

    ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡

  4. 4

    وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa raf 'ana laka zikrak

    መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

  5. 5

    فَإِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa inna ma'al usri yusra

    ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

  6. 6

    إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًۭا

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Inna ma'al 'usri yusra

    ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

  7. 7

    فَإِذَا فَرَغْتَ فَٱنصَبْ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa iza faragh ta fansab

    በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡

  8. 8

    وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرْغَب

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa ilaa rabbika far ghab

    ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡

የትርጉም እትም፦ am.sadiq

የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።

ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።

የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።

The Relief — Islam Word