ሁሉም ሱራዎች

ሱራ 107

The Small kindnesses

سُورَةُ المَاعُونِ

Al-Maa'un · መካኛ

ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ

ኦዲዮ
  1. 1

    بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَرَءَيْتَ ٱلَّذِى يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ara-aital lazee yu kazzibu bid deen

    ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)

  2. 2

    فَذَٰلِكَ ٱلَّذِى يَدُعُّ ٱلْيَتِيمَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa zaalikal lazi yadu'ul-yateem

    ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤

  3. 3

    وَلَا يَحُضُّ عَلَىٰ طَعَامِ ٱلْمِسْكِينِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa la ya huddu 'alaa ta'amil miskeen

    ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡

  4. 4

    فَوَيْلٌۭ لِّلْمُصَلِّينَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fa wai lul-lil mu salleen

    ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡

  5. 5

    ٱلَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Al lazeena hum 'an salaatihim sahoon

    ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡

  6. 6

    ٱلَّذِينَ هُمْ يُرَآءُونَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Al lazeena hum yuraa-oon

    ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡

  7. 7

    وَيَمْنَعُونَ ٱلْمَاعُونَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa yamna'oonal ma'oon

    የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡

የትርጉም እትም፦ am.sadiq

የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።

ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።

የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።