ሁሉም ሱራዎች

ሱራ 106

Quraysh

سُورَةُ قُرَيۡشٍ

Quraish · መካኛ

ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ

ኦዲዮ
  1. 1

    بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ لِإِيلَٰفِ قُرَيْشٍ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Li-ilaafi quraish

    ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡

  2. 2

    إِۦلَٰفِهِمْ رِحْلَةَ ٱلشِّتَآءِ وَٱلصَّيْفِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Elaafihim rihlatash shitaa-i wass saif

    የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡

  3. 3

    فَلْيَعْبُدُوا۟ رَبَّ هَٰذَا ٱلْبَيْتِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Fal y'abudu rabba haazal-bait

    ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡

  4. 4

    ٱلَّذِىٓ أَطْعَمَهُم مِّن جُوعٍۢ وَءَامَنَهُم مِّنْ خَوْفٍۭ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allazi at'amahum min ju'inw-wa-aamana hum min khawf

    ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡

የትርጉም እትም፦ am.sadiq

የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።

ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።

የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።

Quraysh — Islam Word