ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Qul a'uzu birabbin naas
በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
- 2
مَلِكِ ٱلنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Malikin naas
«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
- 3
إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ilaahin naas
«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
- 4
مِن شَرِّ ٱلْوَسْوَاسِ ٱلْخَنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Min sharril was waasil khannaas
«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
- 5
ٱلَّذِى يُوَسْوِسُ فِى صُدُورِ ٱلنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Al lazee yuwas wisu fee sudoorin naas
«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
- 6
مِنَ ٱلْجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Minal jinnati wan naas
«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።