ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
ኦዲዮጄ/ኬ ንባብ ይጫወታል
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Qul huwal laahu ahad
በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
- 2
ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Allah hus-samad
«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
- 3
لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Lam yalid wa lam yoolad
«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
- 4
وَلَمْ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدٌۢ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa lam yakul-lahu kufuwan ahad
«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።