ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ يَٰٓأَيُّهَا ٱلْكَٰفِرُونَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Qul yaa-ai yuhal kaafiroon
በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!
- 2
لَآ أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Laa a'budu ma t'abudoon
«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡
- 3
وَلَآ أَنتُمْ عَٰبِدُونَ مَآ أَعْبُدُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa laa antum 'aabidoona maa a'bud
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
- 4
وَلَآ أَنَا۠ عَابِدٌۭ مَّا عَبَدتُّمْ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa laa ana 'abidum maa 'abattum
«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡
- 5
وَلَآ أَنتُمْ عَٰبِدُونَ مَآ أَعْبُدُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Wa laa antum 'aabidoona ma a'bud
«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡
- 6
لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِىَ دِينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Lakum deenukum wa liya deen.
«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።