ሁሉም ሱራዎች

ሱራ 102

The Rivalry in world increase

سُورَةُ التَّكَاثُرِ

At-Takaathur · መካኛ

ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ

ኦዲዮ
  1. 1

    بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلْهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Al haaku mut takathur

    በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡

  2. 2

    حَتَّىٰ زُرْتُمُ ٱلْمَقَابِرَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Hatta zurtumul-maqaabir

    መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡

  3. 3

    كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kalla sawfa ta'lamoon

    ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡

  4. 4

    ثُمَّ كَلَّا سَوْفَ تَعْلَمُونَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma kalla sawfa ta'lamoon

    ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡

  5. 5

    كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ ٱلْيَقِينِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Kalla law ta'lamoona 'ilmal yaqeen

    በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡

  6. 6

    لَتَرَوُنَّ ٱلْجَحِيمَ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Latara-wun nal jaheem

    ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡

  7. 7

    ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ ٱلْيَقِينِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma latara wunnaha 'ainal yaqeen

    ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡

  8. 8

    ثُمَّ لَتُسْـَٔلُنَّ يَوْمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ

    በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Thumma latus alunna yauma-izin 'anin na'eem

    ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡

የትርጉም እትም፦ am.sadiq

የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።

ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።

የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።