በዚህ ሱራ ውስጥ, የመጀመሪያው ቁጥር ባስማላህን ያካትታል; አለምአቀፍ የቁጥር ቁጥሮች እና የድምጽ ግጥሚያ መደበኛ የሙስሃፍ መረጃ ጠቋሚ።
ቁልፎች፡ ጄ ቀጣይ አያህ · K የቀድሞ አያህ
- 1
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Bismillaahir Rahmaanir Raheem
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡
- 2
ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلْعَٰلَمِينَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Alhamdu lillaahi Rabbil 'aalameen
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
- 3
ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ar-Rahmaanir-Raheem
እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ
- 4
مَٰلِكِ يَوْمِ ٱلدِّينِ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Maaliki Yawmid-Deen
የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡
- 5
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Iyyaaka na'budu wa lyyaaka nasta'een
አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡
- 6
ٱهْدِنَا ٱلصِّرَٰطَ ٱلْمُسْتَقِيمَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Ihdinas-Siraatal-Mustaqeem
ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡
- 7
صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ ٱلْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
በቋንቋ ፊደል መጻፍ: Siraatal-lazeena an'amta 'alaihim ghayril-maghdoobi 'alaihim wa lad-daaalleen
የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡
የትርጉም እትም፦ am.sadiq
የቁጥር ድምጽ፡ ሚሻሪ ራሺድ አላፋሲ (128kbps via islamic.network CDN)።
ጽሑፍ እና ትርጉሞች፡ api.alquran.cloud · ኡትማኒ አረብኛ።
የአያህ ትርጉም ግልጽ ካልሆነ፣ ብቁ የሆነ አስተማሪን ጠይቅ - በተለይ ለህግ እና ለእምነት ጉዳዮች።